languageIcon
አማርኛ
አማርኛ
العربية
Azeri
বাংলা
Bosanski
Deutsch
English
Español
Filipino
فارسي
Français
(Hausa) هَوُسَ
हिन्दी
Indonesia
italiano
Қазақ тілі
தமிழ்
كوردی
नेपाली
Português
Pусский
සිංහල‎
Gjuha shqipe
Kiswahili
ภาษาไทย
Türkçe
Українська
اردو
Yorùbá
中文
search
search
sonnaImg
ሌሊት ላይ የሌሊት ሰላት ያመለጠው ሰው ቀን ላይ ይተካው ዘንድ ይሰግዳል፡፡

በሶስት ረከዐህ ዊትር መስገድ ልማዱ ከሆነና ዊትር ሳይሰግድ ከተኛ ወይም ከታመመና በዚህ ምክንያት መስግድ ካልቻለ ቀን ላይ አራት ረከዐህ አድርጎ ይሰግደዋል፡፡ ዊትርን አምስት ረከዐህ አድርጎ መስገድ ልማዱ ከሆነና ዊትር ሳይሰግድ ከተኛ ወይም ከታመመና በዚህ ምክንያት መስግድ ካልቻለ ቀን ላይ ስድሰት አድርጎ ይሰግዳል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ነበር ነበዩ - የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ይፈጽሙ የነበረው፡፡ ነቢዩ - የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- በአስራ አንድ ረከዐዎች ዊትር መስገድ ልማዳቸው ነበር፡፡ይህን በተመለከተ ዓኢሻህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይቀበላቸው- እንዲህ ብለዋል፤ ‹‹እንቅልፍ ወይም ሕመም ከሌሊት ሰላት ካሸነፋቸው ቀን ላይ አስራ ሁለት ረከዐዎችን ይሰግዱ ነበር፡፡›› ሙስሊም በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (746) ዘግበውታል፡፡

 
Simple Audio Player
 
facebook googleplus twitter