ከሑዘይፋህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- እንደተወራው ‹‹ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ሌሊት ላይ ከእንቅላፈቻው ሲነቁ አፋቸውን በመፋቂያ ይሟጩ ነበር፡፡›› ብለዋል፡፡ ቡኻሪ ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (245)፣ ሙስሊም ደግሞ በቁጥር (255) ሐዲሡን ዘግበውታል፡፡ በሌላ የሙሰሊም ዘገባ፣ ‹‹ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ሌሊት ላይ ለመስገድ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ አፋቸውን በመፋቂያ ይሟጩ ነበር፡፡›› የሚል ተዘግቧል፡፡ ይህን ሐዲሥ ሙስሊም በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (255) ላይ ዘግበውታል፡፡ መሟጨት ማለት ጥርስን በመፋቂያ በአግድሞሽ መፋቅ ማለት ነው፡፡
ይህ ቡኻሪ ከሑዘይፋህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- በዘገቡት ሐዲሥ ላይ ሑዘይፋህ፣ ‹‹ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- እንቅልፍ ለመተኛት ሲፈልጉ፣ ‹‹አላህ ሆይ! በስምህ ሕያው እሆናለሁ፣ በስምህም እሞታለሁ፡፡›› ይሉ ነበር፡፡ ከእንቅልፍ ሲነቁ ደግሞ፣ ‹‹ለዚያ ከገደለን በኋላ ሕያው ላደረገን አላህ ምሰጋና ይገባው፡፡ ከሞት በኋላ መቀስቀስም ወደርሱ ነው፡፡›› ይሉ ነበር፡፡›› ብለዋል፡፡ ሐዲሡን ቡኻሪ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (6324) ሲዘገግቡት ሙስሊም ደግሞ ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (2711) ከአልበራእ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- ዘግበውታል፡፡
እነዚህ ሶስት ነቢያዊ ፈለጎች ኢብን ዐብባስ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- ባስተላለፉት ሐዲሥ ተዘግቧል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ለኢብን ዐብባስ አክስታቸው ከሆኑትና ለእሳቸው ደግሞ ሚሰት ከሆኑት ሴት ዘንድ አደሩ፡፡ " እኔ በትራሱ አግድሞሽ ስተኛ፣ የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- እና ባለቤታቸው በትራሱ ቁመት ላይ ተኙ፡፡ የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ሌሊቱ እስከተጋመሰ ወይም ለመጋመስ ትንሽ እስኪቀረው ወይም ትንሽ እሰኪጋመስ ድረስ ተኙ፡፡ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ከእንቅልፋቸው ነቁና ተቀምጠው በእጆቻቸው ፊታቸው ላይ ያለውን እንቅልፍ ያብሱ ጀመር፡፡ ከዚያ ከኣል-ዒምራን ምዕራፍ የመጨረሻዎቹን አስር አንቀጾች አነበቡ፡፡ ከዚያም ተሰቅሎ ወደነበረው የውሃ እቃ ሄደው ከእሷ ዉዱእ አደረጉ፡፡ ዉዱኣቸውንም አሳመሩ፡፡ ከዚያ ተነስተው ይሰግዱ ጀመር፡፡›› ብለዋል፡፡ ቡኻሪ ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (183) ሲዘግቡ ሙስሊም ደግሞ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (763) ዘግበውታል፡፡
ሙሰሊም በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (256) በዘገቡት ሌላ ዘገባ፣ ‹‹ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- የሌሊት የመጨረሻ ክፍል ላይ ከእንቅልፋቸው ነቁና ወደውጭ ወጡ፡፡ ከዚያም ሰማይን ተመለከቱ፡፡ ከዚያ ኣል-ዒምራን ምዕራፍ ውስጥ የሚገኘውን ይህን አንቀጽ አነበቡ፡፡ ((ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር÷ ሌሊትንና ቀንም በመተካካት÷ ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡…)) (ኣል-ዒምራን ፡ 190) የሚል ተዘግቧል፡፡
-እንቅልፋቸውን ከፊታቸው ላይ ይዳብሱ ነበር ማለት የእንቅልፍ ምልክትን ዓይናቸውን በማሸት ያስወግዱ ነበር ማለት ነው፡፡
በሌላ የሙስሊም ዘገባ ይህን ነቢያዊ ፈለግ ተግባራዊ ማድረግ ለሚፈልግ ሰው የሚያነበው የቁርኣን አንቀጽ በግልጽ ሰፍሯል፡፡ ይኸውም ሰውየው ሲያነብ፣ ((ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር÷ ሌሊትንና ቀንም በመተካካት÷ ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡…)) ከሚለው አንቀጽ ጀምሮ እስከ የኣል-ዒምራን ምዕራፍ መጨረሻ ድረስ ያነባል፡፡
እነዚህ ሶስት ነቢያዊ ፈለጎች ኢብን ዐብባስ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- ባስተላለፉት ሐዲሥ ተዘግበዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ለኢብን ዐብባስ አክስታቸው ከሆኑትና ለነቢዩ ሚሰት ከሆኑት ዘንድ አደሩ፡፡ እኔ በትራሱ አግድሞሽ ስተኛ፣ የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- እና ባለቤታቸው በትራሱ ቁመት ላይ ተኙ፡፡ የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ሌሊቱ እስከተጋመሰ ወይም ለመጋመስ ትንሽ እስኪቀረው ወይም ትንሽ እሰኪጋመስ ድረስ ተኙ፡፡ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ይሁን- ከእንቅልፋቸው ነቁና ተቀምጠው በእጆቻቸው ፊታቸው ላይ ያለውን እንቅልፍ ያብሱ ጀመር፡፡ ከዚያ ከኣል-ዒምራን ምዕራፍ የመጨረሻዎቹን አስር አንቀጾች አነበቡ፡፡ ከዚያም ተሰቅሎ ወደነበረው የውሃ እቃ ሄደው ከእሷ ዉዱእ አደረጉ፡፡ ዉዱኣቸውንም አሳመሩ፡፡ ከዚያ ተነስተው ይሰግዱ ጀመር፡፡›› ብለዋል፡፡ ቡኻሪ ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (183) ሲዘግቡ ሙስሊም ደግሞ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (763) ዘግበውታል፡፡
ሙሰሊም በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (256) በዘገቡት ሌላ ዘገባ፣ ‹‹ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- የሌሊ የመጨረሻ ክፍል ላይ ከእንቅልፋቸው ነቁና ወደውጭ ወጡ፡፡ ከዚያም ሰማይን ተመለከቱ፡፡ ከዚያ ኣል-ዒምራን ምዕራፍ ውስጥ የሚገኘውን ይህን አንቀጽ አነበቡ፡፡ ((ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር÷ ሌሊትንና ቀንም በመተካካት÷ ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡…)) (ኣል-ዒምራን ፡ 190) የሚል ተዘግቧል፡፡

በሌላ የሙስሊም ዘገባ ይህን ነቢያዊ ፈለግ ተግባራዊ ማድረግ ለሚፈልግ ሰው የሚያነበው የቁርኣን አንቀጽ በግልጽ ሰፍሯል፡፡ ይኸውም ሰውየው ሲያነብ((ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር÷ ሌሊትንና ቀንም በመተካካት÷ ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡…)) ከሚለው አንቀጽ ጀምሮ እስከ የኣል-ዒምራን ምዕራፍ መጨረሻ ድረስ ያነባል፡፡
ይህ ነቢያዊ ፈለግ በአቢ ሁረይራህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን-፣ ‹‹አንዳቸሁ ከእንቅልፉ ሲነቃ ሶስት ጊዜ ውሃ በአፍንጫው ውሃ በመሳብ ያስወጣ፡፡ በርግጥ ሸይጣን በላንቃው ውስጥ ያድራልና፡፡›› ብለዋል፡፡ ቡኻሪ ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (3295) ሲዘግቡ ሙስሊም ደግሞ በቁጥር (238) ላይ ዘግበውታል፡፡ በቡኻሪ ሌላ ዘገባ፣ ‹‹አንዳችሁ ከሕልሙ ሲነቃ ዉዱእ ያድርግ፣ ሶስት ጊዜ ውሃ በአፍንጫው ውሃ በመሳብ ያስወጣ፡፡...›› የሚል በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (3295) ተዘግቧል፡፡