languageIcon
አማርኛ
አማርኛ
العربية
Azeri
বাংলা
Bosanski
Deutsch
English
Español
Filipino
فارسي
Français
(Hausa) هَوُسَ
हिन्दी
Indonesia
italiano
Қазақ тілі
தமிழ்
كوردی
नेपाली
Português
Pусский
සිංහල‎
Gjuha shqipe
Kiswahili
ภาษาไทย
Türkçe
Українська
اردو
Yorùbá
中文
search
search
ስብሰባን (በስብሰባ ማካካሻ) ማጠናቀቅ ነቢያዊ ፈለግ ነው፡፡

አቢ ሁረይራህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን-፣ “አንድ ባልቱ የበዛበት ስብሰባ ውስጥ ተቀምጦ (ታድሞ) ከዚያ መቀመጫው ሳይነሳ በፊት፡- ሱብሓነከ-ልላሁምመ ወቢሐምዲከ አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢልላ አመተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ፡፡ /በምስጋናህም ከከንቱና ወድቅ ከሆነው ንግግር በእጅጉ የጠራህ የሆነው አላህ ሆይ! ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፣ ምሕረት እጠይቃለሁ፡፡ ወዳንተም በንሰሐ እመለሳለሁ፡፡/ ካለ በዚያ መቀመጫው ሳለ ምሕረት ተደርጎለታል፡፡” አት-ቲርሚዘይ በቁጥር (3433) የዘገቡት ሲሆን ኢብን ሐጀር -አላህ ይዘንላቸው- በአል-ፈትሕ የመጨረሻው ማብራሪያ ላይ፣ ‹‹የሰገባ ሰነዱ ጠንካራ ነው፡፡›› ብለዋል፡፡ አል-አልባኒይ  ትክክለኛነቱን አረጋግጠዋል፡፡ ሰሒሑ-ልጃሚዕ ቅጽ ፡ 2 ገጽ ፡ 1065፡፡

 

 
Simple Audio Player
 
facebook googleplus twitter