10 በርካታ ጊዜያት
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ሲያነጋ አስር ጊዜ፤ “ላ ኢላሀ ኢልለልላህ ወሕደሁ ላ ሸሪይከ ለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁልሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲይር"፤ ያለ በእሷ ምክንያት አንድ መቶ ምንዳዎች ተጽፎለታል፡፡ ከእርሱ ላይም አንድ መቶ ሐጢአቶች ተሰርየውለታል፡፡ አንድ ጫንቃን ነጻ ከማውጣት ጋር ትስካከልለታለች፡፡ እሷ ምክንያትም በዚያን ወቅት እስከሚያመሽ ድረስ ይጠበቃል፡፡ ይህንኑ ሲያመሽ ያለ የዚሁ ዓይነት ይሆንለታል” ሐዲሡን አሕመድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (8719) ላይ ዘግበውታል፡፡ ኢብን ባዝም -አላህ ይዝንላቸው- ዘገባው በመልካም ደረጃ የሚገኝ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، اللهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا فِي هَذَا الْيَوم وَخَيْر مَا بعدِه، وَأَعُوذُ بِك مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذا اليَوم وَشَر مَا بَعْدِه، اللهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَالْهَرَمِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، وَفِتْنَةِ الدُّنْيَا، وَعَذَابِ الْقَبْرِ
“አስበሕና ወአስበሐ-ልሙልኩ ሊልላህ፣ ወልሐምዱሊልላህ ላ ኢላሀ ኢልለላህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ሚን ኸይሪ ሀዚ-ልየውሚ ወኸይረ ማ በዕደሁ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ሀዘል-ልውሚ ወሸርረ ማ መማዐደሁ አልላሁምመ አንኒ አዑዙ ቢከ ሚል ከሰሊ፣ ወልሀረሚ፣ ወሱኢል ኪበሪ፣ ወፊትነቲ-ድዱንያ፣ ወዐዛቢ-ልቀብር፡፡” /አነጋን፣ ንግስናም ለአላህ ሆኖ ነጋ፡፡ ምስጋናም አላህ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ አላህ ሆይ! ከዚህች ቀን መልካም ነገርንና በውስጧም ካለው መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ በመጠፎ ነገሮቿና በውስጧም ከሚገኝ መጥፎዋ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍና፣ ከሽምግልና፣ ከመጥፎ እርጅና፣ ከምድር ፈተና እና ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/ ሐዲሡን ሙስሊም በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (2723) ዘግበውታል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ خَلَقْتَنِي، وَأَنَا عَبْدُكَ,وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ, أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ
ሰይዪዱ-ልኢስቲግፋር (ምህረት የመጠየቂያ ቃላት የበላይ)፡- “አልላሁምመ አንተ ረብቢ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱክ፣ ወአነ ዐላ ዐህዲክ ወወዕዲክ ማስተጠዕቱ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማሰነዕቱ አቡዉኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለይየ ወአቡኡ ለከ ቢዘንቢ ፈግፊር ሊ ፈኢንነሁ ላ የግፊሩ-ዝዙኑዉበ ኢልላ አንተ፡፡ /አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ የፈጠርከኝ አንተ ነህ፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ በምችለው አቅም በቃል-ኪዳንህና በቀጠሮህ ላይ ነኝ፡፡ በእኔ ላይ በለገስከው ጸጋዎችህ ወዳንተ እመለሳለሁ፡፡ በወንጀሎቼም ወዳንተ እመለሳለሁ፡፡ ወንጀሎቼን ማርልኝ፡፡ በርግጥ ካንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፡፡/” የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን-፣ “እርግጠኛ ሆኖ በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ላይ ያለና በዚያው ቀኑ ሳይመሽ የሞተ እንደሆነ እርሱ ከጀነት ሰዎች ነው፡፡ እርግጠኛ ሆኖ ሌሊት ላይ ያለና በዚያው ሌሊት ላይ ሳያነጋ የሞተ እንደሆነ እርሱ ከጀነት ሰዎች ነው፡፡” ብለዋል፡፡ ሐዲሡን ቡኻሪ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (6306) ላይ ዘግበውታል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ النُّشُورُ
‹አልላሁምመ ቢከ አስበሕና፣ ወቢከ አመንና፣ ወቢከ አስበሕና ወቢከ አምሰይና ወቢከ ነሕያ ወቢከ ነሙት ወኢለይከ-ልመሲይር፡፡/አላህ ሆይ! ባንተ አነጋን፣ ባንተም አመሸን፡፡ ባንተም ሕያው እንሆናለን፡፡ ባንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻም ወዳንተ ነው፡፡/”ሐዲሡን አቡ ዳዉድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (5068)፣ አት-ቲርሚዚይ በቁጥር (3391)፣ አን-ነሳኢይ በአስ-ሱነን አል-ኩብራ መጽሐፋቸው ላይ በቁጥር (9836)፣ ኢብን ማጀህ በቁጥር (3868) ላይ ዘግበውታል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
اللَّهُمَّ فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءًا، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ
“አልላሁምመ ፋጢሪ-ስሰማዋቲ ወልአርድ፣ ዓሊሚ-ልገይቢ ወሽሸሃደህ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ረብበ ኩል ሸይኢን የመሊይከሁ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ነፍሲ ወሚን ሸርሪ-ሽሸይጣኒ ወሺርኪሂ ወአን አቅተሪፈ ዐላ ነፍሲ ሱዉአን አው አጁርረሁ ኢላ ሙስሊም፡፡ /አላህ ሆይ! የሰማያትና የምድር ፈጣሪ፣ ሩቅና ድብቅ እውቀቶችን የምታውቅ የሆነከው ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ የሁሉም ጌታና ገዢ ነህ፡፡ ከነፍሴ ተንኮል፣ ከሸይጣንም ተንኮልና ጉትጎታ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ በነፍሴ ላይ መጥፎ ነገርን ከምሰራ ወይም ወደሙስሊም እንዳልወስድ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/” ይህን አስመልክተው ነቢዩ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን-፣ “ስታነጋ፣ ስታመሽ፣ መኝታህን ስትይዝ ይህችን በላት” ብለዋል፡፡ አሕመድ ሐዲሡን በሐዲሥ (6597)፣ አቡ ዳዉድ በቁጥር (5076)፣ አት-ቲርሚዚይ በቁጥር (3529)፣ አን-ነሳኢይ በቁጥር (7699) ላይ ዘግበውታል፡፡ኢብን ባዝም -አላህ ይዘንላቸው- የዘገባ ሰነዱን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል፡፡
3 በርካታ ጊዜያት
بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
“ማንኛወም የአላህ ባሪያ በየቀኑ ጠዋት፣ በየምሽቱ ሌሊት፡- ‹ቢስሚልላሂ-ልላዚ ላ የዱርሩ መዐ-ስሚሂ ሸይኡን ፊልአርዲ ወላ ፊስሰማኢ ወሁወ-ስሰሚይዑ-ልዐሊይም፡፡/በዚያ ከስሙ ጋር በምድር ወይም በሰማይ ላይ ያለ አንዳች ነገር የማይጎዳው በሆነው አላህ ስም፡፡ እርሱም ሰሚውና ዐዋቂው ነው፡፡› ሶሰት ጊዜ ካለ አንዳች ነገር አይጎዳውም፡፡” ሐዲሡን አሕመድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (446)፣ አት-ቲርሚዚይ በቁጥር (10179)፣ ኢብን ማጀህ በቁጥር (3869) ላይ ዘግበውታል፡፡ኢብን ባዝ -አላህ ይዘንላቸው-፣ ‹‹አት-ቲርሚዚይ ሐዲሡ መልካም ደረጃ ላይ የሚገኝ ትክክለኛ የሆነ ሐዲሥ ነው ብለዋል ሐዲሡም እሳቸው -አላህ ይዘንላቸው- እንዳሉት ነው፡፡›› ብለዋል፡፡
3 በርካታ ጊዜያት
رَضِيتُ بِاللَّهِ رَبًّا، وَبِالْإِسْلَامِ دِينًا، وَبِمُحَمَّدٍ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ نَبِيًّا
“ማንኛውም የአላህ ባሪያ ሲያነጋና ሲያመሽ ሶስት ጊዜ፣ ‹ረዲይቱ ቢልላሂ ረብበን፣ ወቢልኢስላሚ ዲይነን፣ ወቢሙሐምመዲን ሰልላሁ ዐለይሂ ወሰልለመ ነቢይያ፡፡ /የአላህን ጌትነት፣ የኢስላምን ሃይማኖትነት፣ የሙሐመድን -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ነቢይነት ወደድሁ፡፡/› ካለ በትንሳኤ እለት አላህ እሱን ሊያስድስተው በአላህ ላይ ሐቅ አለ፡፡” ሐዲሡን አሕመድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (18967)፣ አት-ቲርሚዚይ በቁጥር (3389)፣ ኢብን ማጀህ በቁጥር (3870) ላይ ዘግበውታል፡፡ ኢብን ባዝ -አላህ ይዘንላቸው- የሐዲሡን የዘገባ ሰነድ ትክክለኛነት አረጋግጠዋል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ، وَأَهْلِي وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي
“አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ-ልዓፈየተ ፊድዱንያ ወልኣኺረህ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ አል-ዐፍወ ወልዓፊየተ ፊዲይኒ ወዱንያየ ወአህሊ ወማሊ፣ አልላሁምመ-ስቱር ዐውራቲ ወኣሚን ረውዓቲ፣ አልላሁምመ ኢሕፊዝኒ ሚን በይኒ የደይየ ወሚን ኸልፊ ወዐን የሚይኒ ወዐን ሺማሊ ወሚን ፈውቂ ወአዑዙ ቢዐዘመቲከ አን አግታለ ሚን ተሕቲ፡፡ /አላህ ሆይ! በሃይማኖቴና በምድራዊ ሕይወቴ ላይ ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴ፣ በምድራዊ ሕይወቴ፣ በቤተሰቤና በገንዘቤ ይቅርታንና ደህንነተን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ደብቅልኝ፡፡ ክብሬን ጠብቅልኝ፡፡ አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ፣ ከበስተኋላዬ፣ በቀኜ፣ በግራዬ፣ ከላዬ ጠበቀኝ፡፡ ከሥሬም እንዳልርድ በትልቅነትህ እጠበቃለሁ፡፡/” ሐዲሡን አሕመድ ሙስነድ በተሰኘው መጽሐፋቸው በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (4785)፣ አቡ ዳዉድ በቁጥር (5074)፣ አን-ነሳኢይ ሱነኑ-ልኩብራ በተሰኘው መጽሐፋቸው በቁጥር (10401)፣ ኢብን ማጀህ በቁጥር (3871) ሲዘግቡ አል-ሓኪም ትክክለኛነቱን አረጋግጠዋል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ
“አዑዙ ቢከሊማቲ-ልላሂ-ትታምማቲ ሚን ሸርሪ ማኸለቅ፡፡ /ምሉእ በሆኑት የአላህ ቃላት ከተፈጠረው ተንኮል እጠበቃለሁ፡፡/” ሐዲሡን አሕመድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (7898)፣ አት-ቱርሚዚይ በቁጥር (3437) ከቢ ሁረይራህ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- የዘገቡት ሲሆን የሐዲሡን የዘገባ ሰነድ ትክክለኛነት ኢብን ባዝ -አላህ ይዘንላቸው- አረጋግጠዋል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الْإِسْلَامِ، وَكَلِمَةِ الْإِخْلَاصِ، وَدِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - وَمِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا, وَمَا كَانَ مِنْ الْمُشْرِكِينَ
‹‹የአላህ መልእክተኛ -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ሲያነጉ፣ “አስበሕና ዐላ ፊጥረቲ-ልኢስላም፣ ወከሊመቲ-ልኢኽላስ፣ ወዲኒ ነቢይዪና ሙሐምመዲን -ሰልለላሁ ዐለይሂ ወሰልለም- ወሚልለቲ አቢይና ኢብራሂይመ ሐኒይፈን ወማ ካነ ሚነ-ልሙሽሪኪይን፡፡ /በኢስላም ተፈጥሮ ላይ፣ በቅንነት ቃል፣ በነብያችን ሙሐመድ -የአላህ እዝንትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ዲን ላይና በቀጥተኛው የአባታችን መንገድ ላይ አነጋን፡፡ በእርግጥ እሳቸው አጋሪ አልነበሩም፣” ይሉ ነበር፡፡›› ሐዲሡን በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (21144፣ 15365) ላይ ዘግበውታል፡፡ ሲያመሹም፣ “አምሰይና ዐላ ፊጥረቲል-ኢስላም…/በኢስላም ተፈጥሮ ላይ አመሸን…/” ይሉ ነበር፡፡ የሐዲሡን የዘገባ ሰነድ ትክክለኛነት ኢብን ባዝ -አላህ ይዘንላቸው- አረጋግጠዋል፡፡
1 በርካታ ጊዜያት
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ أَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
“ያ ሐይዩ ያ ቀይዩሙ ቢረሕመቲከ አሥተጊይሡ አስሊሕ ሸእኒ ኩልለሁ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዐይኒ፡፡” ሐዲሡን አን-ነሳኢይ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (10405)፣ አል-በዝዛር በመጽሐፋቸው ቅጽ ፡ 2 ገጽ ፡ 282 የዘገቡት ሲሆን የሐዲሡን በመልካም ደረጃ መገኘት ኢብን አል-ሐጀርና አል-አልባኒይ አረጋግጠዋል፡፡ ነታኢጁ-ልአፍካር ገጽ ፡ 177፣ ሲልሲለቱ-ልአሓዲሡ አስ-ሰሒሐህ ቅጽ ፡ 1 ገጽ ፡ 449፡፡
7 በርካታ ጊዜያት
حَسْبِيَ الله لاَ إِلهَ إِلاَّ هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرشِ الْعَظِيمِ
“ ሰባት ጊዜ ሕስቢየ-ልላሁ ላ ኢላሀ አልላ ሁወ ዐለይሂ ተወክከልቱ ወሁወ ረብቡ-ልዐርሺ-ልዐዚይም ያለ አላህ ከጭንቁ ይብቃቃዋል፡፡” ሐዲሡን አቡ ዳዉድ በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (5081) ከአቢ ደርዳእ -አላህ መልካም ሥራዎቻቸውን ይውደድላቸው- የዘገቡት ሲሆን ሐዲሡን ያስተላለፉት እምነት የሚጣልባቸው ናቸው፡፡ አል-አልባኒይ ሐዲሡ የመርፉዕ ደረጃ የሚሰጠው ነው ብለዋል፡፡ አስ-ሲልሰለህ ቅጽ ፡ 11 ገጽ ፡ 449፡፡