languageIcon
አማርኛ
አማርኛ
العربية
Azeri
বাংলা
Bosanski
Deutsch
English
Español
Filipino
فارسي
Français
(Hausa) هَوُسَ
हिन्दी
Indonesia
italiano
Қазақ тілі
தமிழ்
كوردی
नेपाली
Português
Pусский
සිංහල‎
Gjuha shqipe
Kiswahili
ภาษาไทย
Türkçe
Українська
اردو
Yorùbá
中文
search
search

1 በርካታ ጊዜያት

اللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا وَبِكَ أَصْبَحْنَا وَبِكَ نَحْيَا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ الْمَصِير

አንዳችሁ ሲያጋ፣ ‹አልላሁምመ ቢከ አስበሕና፣ ወቢከ አመንና፣ ወቢከ አስበሕና ወቢከ አምሰይና ወቢከ ነሕያ ወቢከ ነሙዉት   ወኢለይከ-ልመሲይር፡፡/አላህ ሆይ! ባንተ አነጋን፣ ባንተም አመሸን፡፡ ባንተም ሕያው እንሆናለን፡፡ ባንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻም ወዳንተ ነው፡፡/” ይበል፡፡ ሲያመሽ ‹አልላሁምመ ቢከ አምሰይና ወቢለከ አስበሕና ወቢከ ነሕያ ወቢከ ነሙዉት ወኢለይከ-ንኑሹር፡፡ /አላህ ሆይ! ባንተ አመሸን፡፡ ባንተም አነጋን፡፡ ባንተ ሕያው እንሆናለን፡፡ ባንተም እንሞታለን፡፡ ሞቶ መቀስቀስም ወዳንተ ነው፡፡/› ይበል፡፡” ብለዋል፡፡ ሐዲሡን አቡ ዳዉድ  በሐዲሥ ዘገባ ቁጥር (5068)፣ አት-ቲርሚዚይ በቁጥር (3391)፣ አን-ነሳኢይ በአስ-ሱነን አል-ኩብራ መጽሐፋቸው ላይ በቁጥር (9836)፣ ኢብን ማጀህ በቁጥር (3868) ላይ ዘግበውታል፡፡

00:00
Simple Audio Player
- aN:aN
facebook Google twitter