languageIcon
search
search

ስለእኛ

aboutUs

مجموعة (اقتداء) الوقفية

ይህ ስብስብ ስራ የነቢዩን (የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳቸው ላይ ይሁን) ተምሳሌቶችንና ሱንናዎችን ለማሰራጨት ታልሞ የተዘጋጀ ነው፡፡ በዓለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች የነቢዩን (የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳቸው ላይ ይሁን) እለታዊ ሱንናዎችንና አዝካሮችን ትክክለኛ በሆኑ ማስረጃዎችና በምስሎች አስደግፎ ሊያብራራቸው የሚችል በጽሑፍ የተዘጋጀ ስራ የማግኘት ፍላጎታቸው እየጨመረ በመምጣቱ የነቢዩ ሙሐመድን (የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳቸው ላይ ይሁን) ተምሳሌቶች ለማብራራትና በትክክለኛው ሁኔታ ይተገበሩ ዘንድ እንዲሁም ሙስሊሞች በሰፊው ተንሰራፍተው ከሚገኙ ኢ-ኢስላማዊ የሆኑ መጥ ባህሎች ይጠነቀቁ ዘንድ ለማስቻል ይህ “ሱነን“ የተሰኘ ፕሮጀክት በተለያዩ የዓለማችን ቋንቋዎች በቀላል ዘዴ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ በዚህ አጋጣሚ የስብስብ ስራ ለማዘመን፣ ለማሻሻልና ለማጎልበት የሚጠቅሙ ማናቸውንም ዓይነት ምልከታዎችንና አስተያየቶችን በአስተያየት መስጫ ስፍራው በኩል ቢላኩልን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸንን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡